ለክቡራን ተማሪዎቻችን ከ jacobs vocal academy ጋር በመተባበር ለሙዚቃ ሰልጣኞች ድምፅ( keys) ቅኝት (scale) ኮርድ (chords) ኦንዲሁም ሌሎችን ነጥቦችን በቀላሉ ለመረዳት ትችሉ ዘንድ application ተዘጋጅቷል።
ታዲያ ምን እየጠበቅክ ነው። ተመዝገብ ስልጠናዎችን ውሰድ የተሻልክ ዘፋኝ ሁን። @nhattym ላይ አናግሩኝ
ሰላም እንዴት ቆያችሁ ውድ ተማሪዎቻችን።
ለዙር 3 ሰልጣኞች ለየት ያሉ ፓኬጆችን አዘጋጅተናል። ምን አትሉም......
ለቮካል ሰልጣኞች ከቮካል ልምምዶች በተጨማሪ የውድድር የጉሮሮ እና የ vip class አዘጋጅተናል። ነገ ማለትም ከ 25/07/16---30/07/16 ድረስ የምዝገባ እና የስልጠና ትምህርትችን የምንሰጥ ሲሆን ቀድመው ለሚመዘገቡ 25 ተማሪዎች ታላቅ የዋጋ ቅናሽ የምናደርግ ይሆናል። ለተጨማሪ መረጃ
@nhattym ላይ ያናግሩን
HAMUSIC SCHOOL WITH JACOBS VOCAL ACADEMY
ለውድ ሰልጣኞቻችን
እናመሰግናለን።
ሁሌም ምዝገባ ሁሌም ስልጠና አለ
@nhattym ላይ አናግሩኝ።
Audio
ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

ሙዚቃን በቤትዎ @nhattym
ለሙዚቃ እና ለቮካል ሰልጣኞች ይደመጥ
Audio
ቮካል ልምምድ
@nhattym
ለውድ ሰልጣኞቻችን ለዙር ሶስት  250 ተማሪዎችን መመዝገባችን ይታወቃል።
ነገር ግን ብዙ ተማሪዎች በኢንቦክስ በጠየቁን መሰረት ከ jacobs vocal academy ተጨማሪ 10 ተማሪዎች ምዝገባ ማካሔድና መሰልጠን እንደሚችሉ ተገልፆልናል። እናም ተማሪዎች @nhattym ላይ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ እና የሚላክላችሁን የምዝገባ ፎርም በመሙላት መሰልጠን ትችላላችሁ። @nhattym
@nhattym
የምስራች.....😱😱
ሰላም ወድ የ ሀ ኦንላዬን የሙዚቃ ትምህርት ቤት ቤተሰቦች። ለመላው ሙዚቀኞቻችን ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት ለ 3 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ነፃ የሙዚቃ ስልጠና አዘጋጅቷል ስልጠናውን በነፃ የሚሰጥ መሆኑን እንገልፃለን።
ስለሆነም ስልጠና ለማግኘት የምትፈልጉ በሙሉ @nhattym
@nhattym
@nhattym
ላይ እፈልጋለሁ በማለት ብቻ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።

HA MUSIC SCHOOL-JACOBS VOCAL ACADEMY
ውድ ተማሪዎቻችን በቻልነው አቅም ለሁላችሁም free course ለማዳረስ እየሞከርን ነው ስለዚ በትእግስት ጠብቁን
ለ 361 ልጆች free course መስጠጣችን ይታወቃል። አሁንም ለተጨማሪ ቀናት ማራዘማችንን በደስታ እንገልፃለን።
ነገር ግን..... ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር መላክም አትርሱ
@nhattym
@nhattym
ከ 700 በላይ ልጆች ስልጠናዎቻችንን ወስደዋል። እናመሰግናለን hamusic school- jacobs vocal academy
የምስራች
ነገ ማለትም እሁድ ለየት ያለ ስልጠና እንጀምራለን....
ለቮካል እና ለሙዚቃ ሰልጣኞች ከዋናው ስልጠና በተጨማሪ.....
beat/rhythm.
song
ear training( የጆሮ የቅኝት ልምምድ)
vip class የምንሰጥ ይሆናል እነዚህን ለማግኘት
፩ ሙሉ ስም
፪ አድራሻ
፫ እድሜ
፬ ስልክ ቁጥር
፭ ክፍያ መፈፀም አለባችሁ።

@nhattym
@nhattym
@nhattym ላይ ይመዝገቡ
ውድ የሀ ኦንላይን የሙዚቃ ትምህርት ቤት... ቤተሰቦች ለሁላችሁም የሚመቹ አዳዲስ 15 ኢትዮ ቅኝት ቮካል ልምምዶችን አዘጋጅተንላችኋል
@nhattym ላይ አናግሩኝ
ሰላም ውድ የሀ ኦንላይንጠየሙዚቃ ትምህርት ቤት ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ: ትምህርት ቤታችን ከ jacobs vocal academy ጋር በመመካከር በአዲስ መልኩ ከአዳዲስ ኢንተርናሽናል የሙዚቃ ትምህርት እና ከዳዲስ 15 ሀገርኛ የቮካል ልምምዶችን ከታላቅ የዋጋ ቅናሽ ጋር ብቅ ብሏል። ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ይቀላቀሉን።
@nhattym
@nhattym
@nhattym ላይ
፩ ሙሉ ስም
፪.እድሜ
፫.አድራሻ
፬.ፆታ
፭. ስልክ ቁጥር
፮.250 ብር በመክፈል መጀመር ይችላሉ።
ha music school & jacobs vocal academy
Tuesday, 11 Jun 2024 09:20 PM

🎹በሙዚቃ ትምህርት ቤታችን ከሚሰጡ ስልጠናዎች መካከል አንዱ የቮካል ስልጠና መሆኑ ይታወቃል። የድምፅ ልምምዶቹ/vocal exercises🎹
:- ቅኝትን ለመለየት
:-ትንፋሽ አጠቃቀምን ለማስተካከል
:-የድምፅ መቆራረጥን ለማጥፋት
:-የፒች ችግርን ለማስወገድ
:-ወፍራም ድምፅ ላይ እና ኦክታቭ ላይ ያሉ vowel(a,e,i,o,u) ችግሮችን ለመቅረፍ በዋናነት ያገለግላሉ።🎹🎹
ስልጠናዎቹን ለማግኘት @nhattym ላይ ያናግሩን። እናመሰግናለን።
ስለ ውድድር አስበህ ታውቃለህ/ሽ???
ምርጥ ፐርፎርማንስ ስታደርግ
ህዝብ ሲደመምብህ:ዳኞች ቆመው ሲያጨበጭቡልህ :የዋንጫውና የብሩ ባለቤት ስትሆን ወይስ ሌላ ሌላ.....
ይህን ካሰብክ እና የእውነት ከልብህ/ ከልብሽ ፍላጎት ካለህ/ሽ ረጋ ልትል እና ስለ ውድድር በቂ መረጃ ሊኖርህ ይገባል።
በስሜት እና በሰለሜ ሰለሜ ገብተህ ከመባረርህና ቀስምህ ከመሰበሩ በፊት ስለ ውድድር ማወቅ እና መማር አለብህ።
🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸
እንኳን ደህና መጣህ በሙዚቃ ት/ት notes&voice educations..ስለ ውድድር እና ስለ ሙዚቃ አንድ ሙዚቀኛ የግድ እና የግድ ሊያውቃቸው የሚገቡ ነጥቦች እኛ ጋር አሉ።
🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸
ታዲያ ምን ትጠብቃለህ ተቀላቀለና
@nhattym ላይ ያገኙናል።
🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸
ሙዚቃ ህይወቴ ነው ካልክ ሙዚቃን ልታውቃት ይገባል። ከትንሽ እስከ ትልቁ ክፍሏ አብጠርጥረህ ልታውቅ ይገባል። ለዚህም እሩቅ መሄድ የለብህም እኛ የሙዚቃ(ሪትም ቅኝት(diatomic pentatonic(tiz ambas,anchi,bati)....chords..
..የመሳሰሉ ትምህርቶች አዘጋጅተናል። ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ጊዚው የወውድድር ነው። ቀድሞ መገኘት እና መሰልጠን ደግም የአሸናፊዎች መገለጫ ነው። አሁኑኑ ይመዝገቡ ይሰልጥኑ። @nhattym
@nhattym
@nhattym
ለሙዚቃ እና ለቮካል ሰልጣኞች አስደሳች ዜና አዳዲስ የሪትም ፓኬጆችን እንደ ቲፕ ስላዘጋጀን የፈለጋችሁትን በማዘዝ እንድትወስዱ በትህትህና እንጠይቃለን።
ሙዚቃ ህይወት ነው በሀዘን በትካዜ በደስታ በፌሽታ ስሜቱ የማይረግብ ሀዘን የሚያስረሳ ደስታን የሚያበዛ....ሙዚቀኛም የስሜቶች አባት ነው። ስሜትን በሰዎች ለማጋባት ምርጥ ለመሆን እንደ አባት ስለ ሙዚቃ መማር ተገቢ ነው። እኛም ቀኝ እጅ ልንሆን ብቅ ብለናል🎹🎹🎹
ታዲያ ምን ትጠብቃለህ/ለሽ እድሉን ተጠቀሙ @nhattym መማር እፈልጋለው በሉኝ
ስለ ጉሮሮ እድሜ ምን ያክል ያውቃሉ።(specially) ጉሮሮ እንደ ማንኛውም አካል ክፍል ቶሎ የማርጀትና እንዳማረበት የመቆየት ሁለት ሂደቶች አሉት። የማዜም ብቃት ያለው ለጋ ጉሮሮ በየቀኑ ለረጅም ወራት:አመታት የተመጠነ ልምምድ ቢያደርግ ጉሮሮ ልክ እንደ ቢላዋ የመሳል እና የመጠንከር አቅም አለው።
አኛም ይህንን ተረድተናል: ሀገርኛ የሆኑ ማራኪ የ vocal exercise አዘጋጅተናል።🎹🎹🎹
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ሀ ብለው የጥበብን ማዕድ እኛ ዘንድ ይቋደሱ።
@nhattym
@nhattym
እባካችሁ አዲስ ሰልጣኞች የስልጠና ቦታ የት ነው አትበሉ!!!!!
ኦንላይን ነው እያልን እንዴት ቦታ ትጠይቃላችሁ።
የፅሁፍና የ audio ቶምህርቶች:-ለሙዚቃ ሰልጣኞች
ሀገርኛvocal exercise:-ለቮካል ሰልጣኞች ስለዚህ ሙሉ መረጃ (ስም እድሜ ፆታ አድራሻ ክፍያ የሚፈፅም) መሰልጠን ይችላል።
ብዙ ተማሪዎችን ስለምናስተናግድ እባካችሁ ማሟላት የማትችሉ አታጨናንቁት...
እናመሰግናለን
2024/06/26 06:00:24
Back to Top
HTML Embed Code: