Telegram Group Search
“ሰይጣን ለብዙ ሰዓት ስለ እግዚአብሔር እንድናወራ ሊፈቅድ ይችላል በፍጹም ግን እግዚአብሔርን እንድናዋራው አይፈቅድም፡፡''

#አባ_ብሾይ ካሜል
እንዳንዴ ለሁሉም ነገር መልስ አይሰጥም ። ዝም በል ። በቃ ፀጥ ። ዝምታህ ካልገባቸው ንግግርህ መቼም ቢሆን አይገባቸውም ።

https://www.tg-me.com/kerstianwond
Forwarded from ልባም ሴት 😍 (አላትዮን)
ገብተናል 😍

የ2016 የመጨረሻ ትምህርታችን ነው ።

https://www.tg-me.com/lebam_set?videochat
ይችን ዓመት ተወኝ
ልባም ሴት 😍
ኢሳይያስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ አሁን ስለ ወዳጄና ስለ ወይን ቦታው ለወዳጄ ቅኔ እቀኛለሁ። ለወዳጄ በፍሬያማው ኮረብታ ላይ የወይን ቦታ ነበረው።
² በዙሪያው ቈፈረ፥ ድንጋዮችንም ለቅሞ አወጣ፥ ምርጥ የሆነውንም አረግ ተከለበት፥ በመካከሉም ግንብ ሠራ፥ ደግሞም የመጥመቂያ ጕድጓድ ማሰበት፤ ወይንንም ያፈራ ዘንድ ተማመነ፥ ዳሩ ግን ሆምጣጣ ፍሬ አፈራ።
³ አሁንም እናንተ በኢየሩሳሌም የምትኖሩ የይሁዳ ሰዎች ሆይ፥ በእኔና በወይኑ ቦታዬ መካከል እስኪ ፍረዱ።
⁴ ለወይኔ ያላደረግሁለት፥ ከዚህ ሌላ አደርግለት ዘንድ የሚገባኝ ምንድር ነው? ወይንን ያፈራል ብዬ ስትማመን ስለ ምን ሆምጣጣ ፍሬ አፈራ?
⁵ አሁንም በወይኔ ላይ የማደርገውን እነግራችኋለሁ፤ አጥሩን እነቅላለሁ፥ ለማሰማርያም ይሆናል፤ ቅጥሩንም አፈርሳለሁ፥ ለመራገጫም ይሆናል።
⁶ ባድማ አደርገዋለሁ፤ አይቈረጥም፥ አይኰተኰትም፤ ኵርንችትና እሾህ ይበቅልበታል፤ ዝናብንም እንዳያዘንቡበት ዳመናዎችን አዝዛለሁ።
⁷ የሠራዊት ጌታ የእግዚአብሔር ወይን ቦታ እርሱ የእስራኤል ቤት ነው፥ የደስታውም አትክልት የይሁዳ ሰዎች ናቸው፤ ፍርድን ተስፋ ያደርግ ነበር፥ እነሆም ደም ማፍሰስ ሆነ፤ ጽድቅንም ይተማመን ነበር፥ እነሆም፥ ጩኸት ሆነ።
እንደምን አደራችሁ



እንኳን አደረሳችሁ
ስለ ስሪያ እና እስልምና እናውራ እንዴ ጃል 😂

አስር "🤝" ካለ ወሂወችን እንደ ግመል ወተት ለማፍሰስ ዝግጁ ነን
እንደምን አመሻችሁ
🥰 በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል 🥰
ልባም ሴት 😍
“እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፤ በመድኃኒቴ አምላክ ሐሤት አደርጋለሁ።”
— ዕንባቆም 3፥18
@lebam_set
Forwarded from ልባም ሴት 😍 (አላትዮን)
ዉጤት ለማየት👇👇

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የውጤት መግለጫ አማራጮች ከዛሬ ጳጉሜ 4 ቀን ከሌሊቱ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ማወቅ ይችላሉ።

በዚህ መሰረት

1. ፖርታል፡-
https://result.eaes.et
2. በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):-
https://www.tg-me.com/EAESbot
3. በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡- 6284 ላይ ‘R’ን በማስቀደም የመለያ ቁጥር በማስገባት (ምሳሌ R1234567) መልዕክት በመላክ ውጤትዎን ማወቅ ይችላሉ፡፡ ይህ አማራጭ ኢትዮ ቴሌኮም የሚያስከፍለው መደበኛ የSMS ክፍያ ይኖረዋል።

ከውጤት መግለጫ ፖርታልና ቴሌግራም ቦት ላይ ጊዜያዊ ሰርቲፊኬት ማውረድ ይችላሉ፡፡
ለታሪክ ይቀመጥ 😂😂
2024/09/10 11:40:34
Back to Top
HTML Embed Code: