Telegram Group Search
ስልጣኔና አንድምታዎቹ

ስልጣኔ ምንድነዉ?
ስልጣኔ ማለት በአንድ ሀገር ዉስጥ ለህይወት አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን በራስ አሟልቶ መገኘት መቻልና ይህንንም መብቆ ለትዉልድ ማስቀጠል መቻል ነዉ። አንድ ማህበረሰብ ከሌላ ማህበረሰብ አንዳች እገዛ ሳያሻዉ በማንነቱ ላይ ተመስርተዉ በራሱ በተዋቀሩ ነገሮች ተጠቅሞ ህይወቱን የሚያስቀጥል ከሆነ ስልጡን ማህበረሰብ ልንለዉ እንችላለን።
ስልጣኔ በዉስጡ ብዙ ነገሮችን ያካተተ ሲሆን በዋናነት የሚጠቀሱት:- ሰነ-ምህንድስና (ከተማ ግንባታ)፣ ስነ-ትምህርት፣ ስነ-ግብርና፣ ስነ-አልባሳት፣ ስነ-መንግስት፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ግንባታ ወዘተ ናቸዉ።


ስልጣኔና የድሮ ማንነታችን
በታሪክ መነፅር እራሳችንን ስንመለከት ከማንም ምንም ሳንፈልግ በራሳችን ቆመን መኖር የምንችል ህዝቦች እንደነበርን እንረዳለን። ቀሪዉ የዓለም ማህበረሰብ ጫካ ለጫካ አዉሬ እያደነ በሚኖርበት ዘመን ቀደምት ኢትዮጵያዊያን የቤት እንስሳት በማላመድ የፈጣሪያቸዉን ህግጋት ጠብቀዉ አርደዉ ይመገባሉ፣ አርሰዉ ይዘራሉ፣ ንብ አንበዉ ማር ያገኛሉ። ቀሪዉ ዓለም ራቁቱን በሚኖሮበት ዘመን ቀደምት ኢትዮጵያዊያን ፈትለዉ ይለብሱ ነበር። ቀሪዉ የዓለም ህዝብ ፖለቲካ የሚለበስ ይሁን የሚጠጣ በማያዉቅበት ዘመን ቀደምት ኢትዮጵያዊያን ከጥንታዊነቱ የተነሳ ከየት እንደተመዘዘ የማይታወቅ የንግስና ስርአት ነበራቸዉ። ያለ አንዳች አከቲቪስት ገፋፊነት ወራሪ ሃይልን በአንድነት ሆ... ብሎ በመመከት እራሱን የማያስደፍርና በችግር ግዜ ወታደር፣ በሰላም ግዜ እርሷደር ህዝብ ያለባት ብቸኛ ሃገር ኢትዮጵያ ብቻ ነበረች። የህክምና ሳይንስ፣ የስነ ፈለክና የፊደላት ቀመሮቿም ተዘርዝረዉ አያልቁም። የሚገርመዉ ነገር ደግሞ እነዚህ ሁሉ ስልጣኔዎች በሙሉእነት ላይ የተመሰረቱ ስልጣኔዎች መሆናቸዉ ነዉ። ማለትም ምንም አይነት Side effect የሌለዉ ስልጣኔ መሆኑ ነዉ።
የኢትዮጵያ ስልጣኔ የአየር ብክለት የማስከትል
የኦዞን መሳሳትን የማያስከትል
የማህበረሰብ ቀዉስ የማያስከትል
ከፈጣሪ ጋር የማያጣላ የመሳሰሉትን ስለጣኔ የነበራት ኢትዮጵያ ብቻ ነበረች።


ስልጣኔና አሁናዊ ማንነታችን
ዛሬ ላይ አንድ ሰዉ በዘመናዊ አልባሳት አጊጦ፣ ዘመናዊ መነጽር አድርጎ ሲታይ ያሰዉ እንደ አንድ የስልጣኔ ቁንጮ ተደርጎና ዘመኑን የዋጀ ተደርጎ ይወሰዳል። እዉነታዉ ግን ይህ ሰዉ የቡቲክ አሻንጉሊት እንጂ ሌላ አይደለም። ዛሬ ላይ በይሁንታ ያጌጠበት የሌላ ማንነት መሄድ የሚችለዉ በተቀደደለት ማንነት ነዉ። ነገ ላይ ወንድ ልጅ መልበስ ያለበት ቀሚስ ነዉ በቃ ግዜ ያመጣዉ ፋሽን ነዉ ተብሎ ከቀሚስ ዉጪ ምንም ባያመርቱ ያሰዉ ገዝቶ ከመልበስ ዉጪ ምንም አማራጭ የለዉም አለበለዚያ ራቁቱን መሄድ። መነጽር አምራች ካምፓኒ ከንግዲህ መነጽል አልሸጥልህም ቢል ነገ በምኑ ሊዘንጥ ነዉ?
የያዝከዉ ሞባይልም ሆነ የምታሽከረክረዉ መኪና ሙሉ በሙሉ በሃገር በቀል እዉቀት ካልተመረተ ገዝቶ መጠቀሙ ብቻ እንዴት ስልጡንነት ሊያስብል አይችልም።

ኢኮኖሚክስ፣ አካዉንቲንግ፣ ቢዝነስ መማራችን የምዕራባዊያንን ሸቀጥ ከማሻሻጥ ዉጪ አንድ የራሳችን የሆነ ነገር እንድንይዝ ካላደረገን ስልጣና አይደለም።
ኮሙኒዝም፣ ሶሻሊዝም፣ ካፒታሊዝም እያልን የባእድ ርእይዮቶችን ማፈራረቃችን ብሄራዊ አንድነታችንን ከማጠንከር ይልቅ እርስ በርስ የሚያባላን ከሆነ ስልጣኔ ይህ አይደለም።
የራሳችንን ሸማ በራሳችን እዉቀት ከማዘመን ይልቅ ጥለነዉ በሰዉ ማንነት ማጌጥ ዉርደት እንጂ ስልጣኔ አይደለም።

ይቀጥላል...
Forwarded from Deleted Account
ዉድ ጓደኛዬ ጣፋጭ አዝናኝና አስተማሪ ግጥሞቹን ይዞ በ #You_Tube መንደር ብቅ ብሎዋል። እናም ለሌሎች ባለ ተስጦ አርአያ ይሆን ዘንድ ቻናሉን #Subscribe እና #Share በማድረግ ልናበረታታዉ ይገባል ባይ ነኝ። 🙏
👇👇👇👇👇👇👇👇


#Nuredin_Burka" on YouTube
https://youtu.be/6zxmeXXVr0U
Forwarded from Tikvah Crypto (ሀser)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በ ቪዲዮው ላይ የምታያት ዶክተር Dr jane ruby , ትባላለች፣ የኮሮናን ክትባት የወሰዱ ሰዎችን ድም ክትባቱን ካልወሰዱ ሰዎች ጋር እያስተያዩ በ ማይክሮስኮፕ ምን እንደሚመስል ጥናት እየሰሩ ነበር.. ሆኖም በውጤቱ መሰረት ክትባቱን የወሰዱ ሰዎች የ ቀይ ደም ሴላቸው ምስል ክትባቱን ካልወሰዱት ጋር ሲተያይ ጭራሽ ማይገናኝና አስፈሪ ኮንድሽን ውስጥ እንዳሉ የሚያሳይ ነበር.. ለተጨማሪ መረጃ ቪዲዮውን ተመልከቱ።


Dr ruby expose what covid vaccine doing to peoples blood. picture from blood examination of those who took the covid vaccine is not normal ... pls take a look.


#brabbit
Forwarded from Amazing facts (🚥)
የሳጥናኤል ጎል ቁጥር ፬ .pdf
32.8 MB
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
እነዚህን መፅሐፍት ያነበበ ኢትዮጵያ ዉስጥ እየተፈጠሩ ስላሉ ነገሮች ስለሚፈጠርበት ጥያቄዎች ሁሉ መልስ ያገኛል።
Forwarded from mRNA DEATH TOLL (mikhail orlov)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
FASCINATING PFIZER VACCINE MICROSCOPE PHOTOS RELEASE BY DR. JOHN B (MORE STRANGE OBJECTS)
Watch "የኮረና ክትባት የወሰዱ ሰዎች በደማቸዉ ጀተገኘ አስደንጋጭ ነገር!" on YouTube
https://youtu.be/zxgqqgD8bh4
Forwarded from Forex Scalping Signals (Free)🚀
ፌላሌምሌሞንም.pdf
55.9 MB
📚ውድ የገፃችን አባላት ይህን መፅሀፍ እንድታነቡት ስንጋብዝ እጅግ ደስ እያለን ነው።
👨‍💻ጀምሩት እንጂ በፍፁም አታቋርጡትም የምትገረሙበትን የወደፊቷን ኢትዮጵያ ክፋይ የሚያስቃኛችሁ መፅሀፍ ነው መልካም ንባብ‼️
https://www.tg-me.com/Yawajekale/3015
Watch "የኮረና ክትባት የሚያመጣዉ መዘዝ" on YouTube
https://youtu.be/r3tlJN5Em70
Watch "Social experiment/Would you help?!" on YouTube
https://youtube.com/shorts/H--fxbnvI18?feature=share
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 29 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
2024/10/19 04:21:04
Back to Top
HTML Embed Code: