Telegram Group Search
Forwarded from Naťti .
Channel photo updated
Nafyad High School Premier League Winner of the year (2016) grade 10A&B.......Congratulations .........
Please Follow Dr. Lisanewerk M.
He was one of our best Students.
Forwarded from ዶክተር ልሳነወርቅ ሚኪያስ (Lisanwork Mikiyas)
የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር (በዶ/ር ልሳነወርቅ ሚኪያስ)

👨‍⚕️ የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር የታችኛውን የማህፀን ክፍል የሚነሳ የካንሰር አይነት ሲሆን በአለማችን ላይ በዓመት የ300 ሺህ በላይ የሆኑ ሴቶችን ህይወት ይቀጥፋል።

መንስኤ

📌 99% የሚሆኑት HPV በሚባል ቫይረስ ኢንፌክሽን የሚመጣ ነው።

መተላለፊያ መንገድ

📌ቆዳ ለቆዳ ንክኪ (በተለይ የግብረስጋ ግንኙነት)

📌ከእናት ወደ ልጅ

አጋላጭ ሁኔታዎች

📌ከአንድ ሰው በላይ ግንኙነት ማድረግ

📌በሽታ የመከላከል አቅም ማነስ ( ኤች አይ ቪ, ስኳር, ካንሰር ...)

ምልክቶች

👉አብዛኛውን ጊዜ ምልክት የለውም

👉ወቅቱን ያልጠበቀ በማህፀን ደም መፍሰስ
          -ከግንኙነት በኋላ
           -የወር አበባ መፍሰስ ካቆመ በኋላ
            -በወር አበባ መካከል

👉ደም የቀላቀለ ጥሩ ሽታ የሌለው ፈሳሽ በማህፀን መፍሰስ

👉ክብደት መቀነስ

👉የጀርባ ህመም ፣ እግር ማበጥ ፣ የምግብ ፍላጎት መቀነስ (ካንሰሩ ከተሰራጨ በኋላ የሚመጡ ምልክቶች ናቸው።

እንዴት እንከላከለው?

ሀ.የመጀመሪያ ደረጃ መከላከል

1.የHPV ቫይረስ መከላከያ ክትባት  መከተብ
2.ግንዛቤ መፍጠር
3.የወንድ ልጅ ግርዛት

ለ.የሁለተኛ ደረጃ መከላከል

👉በማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ምርመራ

👉ቅድመ ምርመራ እና ህክምና

ሐ.የሶስተኛ ደረጃ መከላከል

👉ቀዶ ጥገና እና ኬሞቴራፒ

የዩቲዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ
ያድርጉ 
👇👇👇
https://youtube.com/@lisanewerkmikiyas7733?si=_p_LW16QfXyXKzxM

የፌስቡክ ገጼን ፎሎው ያድርጉ
👇👇👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=61559915395042

የቴሌግራም ቻናሌን ይከታተሉኝ
👇👇👇
👨‍⚕️  @Drlisanworkmikiyas 👨‍⚕️
This is also one of another little queen . Creative grade 8 student .
Forwarded from ᴀᴋɪɴᴀʜᴏᴍ✨
Forwarded from ᴀᴋɪɴᴀʜᴏᴍ✨
በተለያዩ ቀለማት ረከቦት ሰርተን እናስረክባለን
@Lacy_1902
☎️0920089507
https://www.tg-me.com/pluffy_crochet8
Forwarded from Wintana E.
NAFYAD TEFETAGNOCH 2016.xlsx
55.4 KB
2024/07/04 14:46:39
Back to Top
HTML Embed Code: