#TikvahGoal
የስፔን ላሊጋ ሻምፒዮኑ ሪያል ማድሪድ የዋንጫ ድላቸውን ወደሚያከብሩበት ታሪካዊ ቦታ ሴቤሌስ በማምራት ከደጋፊዎቻቸው ጋር አክብረዋል።
በክብረ በዓሉ ላይ ሻምፒዮኖቹ ምን አሉ ?
- ሮድሪጎ :- እዚህ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ አሁን ሁላችንም ተስፋ የምናደርገው ሻምፒየንስ ሊጉን ማሸነፍ ነው።
- ሉካ ሞድሪች :- በዚህ ድንቅ ጊዜ አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን ከሻምፒየንስ ሊግ በኋላ እንደምናገኝ ተስፋ አደርጋለሁ ሀላ ማድሪድ።
- ቪንሰስ :- ከጓደኛዬ ቤሊንግሀም ጋር ከደጋፊዎች ጋር እዚህ በመሆናችን ደስተኛ ነን ይህ ሻምፒየንስ ሊጉን እንድናሸንፍ ሀይል ይሰጠናል።
- ቤሊንግሀም :- ቪንሰስ ጁኒየር የአለም ምርጡ ተጨዋች ነው ፣ ሻምፒየንስ ሊጉን ለማሸነፍ ዝግጁ ሁኑ።
በቪዲዮ ለመመልከት የጎል ቻናላችንን መቀላቀል ይችላሉ።
የጎል ቻናላችን 👉 https://www.tg-me.com/+rbdEU4UaEdQxYWFk
@tikvahethsport @kidusyoftahe

tg-me.com/tikvahethsport/53817
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-SPORT
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/cxRc6EhY9tW5bwwMjmgV5EkjMZ5ady5ZvoFFxwIDK0qo5P8-HO5m20c_gOc7gEpdj6hoy2B6zMqpzwVut3j4IOSpk-RBdXvkVyeY40sJ3cNyMOusV-k--GrBCVGulpYOw8Y3IypWyCR5a5sUqx4nsRTwiL5di_RnjR5G6TkpzjznM02ycbvdXFyAWcxNL1jZV8n-RbSKzz5MNVAYmERbYO8IHGGW9g-nx2Oy0PnR9FiTJsxCBN-GimAIsYaY1eTISrpdq_0DDrFxGzZy3nx_kdr2JI0OtOGRNDNKhFM-3ltn1_W8SmEbFVUq_MbcatXZG2PvGH-jzoir3xmMArerRw.jpg)
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/Lc3yMvECfXSHTW3yfi-2ntlxq6BRv5mF2RHVh1jdXQE0IsNPuiCHwm5F9aUPjh7pkKY6m3Gr-Yw-pb0h8300fAwi49lYXCrExlGOZp33_DV0t04Q9cacIUAWMefe4aPx9p1Te7m7uLb7l8qzu_4EqV8It3dLtLwUtbzfsmLECUyDHLEUMXRH0Mj5r9GfTQtoJxfq_NRLHcPLbs1AbWyPHowP8xmTQ8jFGBhAEAxBEsz8yB0W7c9tJSJ2-_51m0IYw5stGNDSltfCqt08DvqaU7fkJ_TokInDME9c5-4tWzsNW8mIs3fsLF0KRFyc2vtVXh-mtv068QhAaVMNl2zPXA.jpg)
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/LDJz_O-sIEniH-ivFhe-5lansEd8Rr6gp1vgGIN4kqJFGIYMmfHKym-jXOsTfF1utKdM0UvReBTDKqsCcqbJy4A4lCY5q3ntnRhfh7XanLLL0l2Td-LgsbabCkY7xtP0l7agPFTsRUCl50lBsWdMyJZ9MnVwAXMaF8PzrsYEdnqxM9WficMiLLBKbdzjR8adkAWIPD_id85QL5KG6cHOHNLkhi1AkWBRQsy6jklomWeYCKJRAcORJ51xMSwnjwRi2pJyYTfciWj0e40y_jO5GOF1t9vxk5Ija_jYRMChWWAal8Jxq0huLAGkaMbR0_qUC8fllWmBmvMrrxowBMxAPA.jpg)
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/Eejmbq09hhMnHrFfU-OuGHz6S6s0G0n0eJYa2qQS-05DInSXzgwhH6OP9Bz7IWSyUpnKVdtn41FlPKovehnTrvvbTggPzrmNxoUydCpw93ECDTQr_64mtmonLNwvWE-oyUg87uCUsvz6oO7dEkgDcpzoe95-DzscpbXbdrmzQBgZmsiIlymEQrI-5H9OeVf0D1X6C2INVxuIRrSgUXmTjPTQpPNCQvDGQhio4W_C0_CREz4QIN0VEc6iXmbKmuWSLb34lOmLXSaDPEMAZbV-cr6qhSYtoZWhv8f9HEzOeApMC1Q8UhBIdjoXpHtxd52_ea1czeY7weolSvO-NAEZhg.jpg)
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/fY_RdXXB-sCyoAtYrSBdrJI4-kAizOWiIbXQVL_MzoSLV9oiPozOX8emig0HB4qCUvclgrLiPIfyUQi6Cc52dlrF6TEwDspiOm0i1ffNRPSEJIcfQhWz89saxibagTvI6_cg0Y75AGEMC-GdZCzsiJ_721Zw68rbKyhkYjHqRxxxNEp1-ImgnkIgtg-IuU24aDsVejYV1Wi7IFVFyfFYl4LxY7FPv7-koBpQr51hQuVNrSxz-1LT5eOKcBwkHDkO4YvV-RfSm58_ktBcut2TEEeaObRzWyZ8HIKFfJsRcncphfSSbY2rfWg6rkNkJgfSD0SIMBXnz0LKeaHUc4e4ww.jpg)
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/gMT6knLDVPiywABq9i1D_bWl-AJQeJvOT8tXp1sA136WPsTMgPH9BE_zQRmkkSyU7o6dhqgzBkZhzMyFakCplUm_MNrkzQQ_2Acdj0YJZXLUi7UWxO6PMB8ZNJxyHFV3D0XoPltvAqTehEBj-uXNJtyLFgn0J_iSEpuRD6jjcs5q5LYXMR0786W7tO3ZFLAjvgDg6kdJ297WLQ_dVgjw6pBE80d3M2Esxjc6xohIjw4yBYAzyu9RpH7FSK7JRiYVAXsYKgcmOPJJTQWGaB_rXS4fiCw6FSXHh4oIIfu7hHo450UqetHhb4iRhbqzQRie1BTcgNTbQ7IFswffQH2Aew.jpg)
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/E1T57hxqxqpS7VcLTYStDm3hNrqG0E8g9_xBfXPNJ0j-5ZcFOeBIK3rQFQ-xcm9-F7N2UtV9JyR7QxhwF3WuTy0n9sMy_PoTbcQ78B6HWP0u9c3f5XiUkdVNidBNUHNaHGS5sLk0dq7ctCK1gxDMxvQOqr4Xy6BOcQpYRFJb4u2Nb7q1fTzQ0fn_2tPodtG9uuUsxSCPaLdB7FFFwh0NEAIGoDcZL1WfWRxOs69Nnk29eQBg4kraOl3SXcgnMAwOb2AkKJxJI9RcBQ4HtnGceQaLIIQRZtMSSTSRTPiQW8jlb1Q58FCjlMIblIoQPjBWwC2EgabDSc7AOwoWJIUQtw.jpg)
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/oaS8Xx2f6EJcFc6OgVnWM0Lr51AyCJSL1LoWGSZ5jbWGDsU3GpSBvQxHEVWfj2Y2XZYl16r45mezwRL8cUdmTyTHKmlniv023bgk0pm75IwLhedFNQ6mfGNF81HygJWyoli8uHdDR2rNETCp-I1OzIBQrw9SDQafJ1Dt3C-q_P9_yRl6FxZpw_LEHRydNoNPCvDgxoN0BmysjAUzTNnWLuVewvXl96PbUgJIGbN5WAearuz2xeVmmW9IaB88Tb93ISHkevtXWHDfcMGUGnP7BW5b0HZcK3-_I38v8K_gqjQ7oH37W2y0hVUcOF50Vi2Jm5PzQBINxQbjAWw1V45AXw.jpg)
Share with your friend now:
tg-me.com/tikvahethsport/53817