Telegram Group Search
ወሎ ኮምቦልቻ ውሻ እየገደለ እየገፈፈ ለምግቤቶች የሚሸጥ ግለስብ ተይዟል ኢትዮጵያን ቻይና ሊያደርጓት ነው በዚህ ሁኔታ የጉንዳን ቆሎ ሲሸጥ በቅርቡ ልናይ እንችላለን
ኢትዮጵያ ማለት ኦሮሞ ነው ኦሮሞ ማለት ኢትዮጵያ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ህወሃት የሚባል ወንጀለኛ የሌባ ዘራፊ ቡድን ዳግም አገርሽቶበታል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ዋናው የሥልጣን ትግል ነው ወደዚያ ለመመለስ ሚያደርጉት ፍትግያ ነው "
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
የ አትሌት ታምራት ቶላ አሰልጣኝ "የሁለት ሚሊየን ብርን ሽልማህ እንደ ስድብ የምቆጥረው በመሆኑ አለመቀበልን እመርጣለሁ"
በማለት መናገሩ ምናልባትም በሀገራችን ታሪክ ሀገርህ አክብራህ መድረክ አዘጋጅታ በተደረገ የአቀባበል ሽልማት ይህን መሰል ጸያፍ በመናገር የመጀመሪያው ይመስለኛል።

ይህ ደግሞ ከሀገር ይልቅ ለቁስ ያለን ስግብግብ ስሜታችን ምን ያህል ጠንካራ እንደሆነ እና በሀገር ፊት በአደባባይ ገንፍሎ እስከመውጣት የሚደርስ ስግብግብነታችንን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስር ባሉ የአዲስ አበባ ከተማ ሀገረ ስብከት አድባራትና ገዳማት ሥራ ለመቀጠር እንደየደረጃው ከ 3 መቶ ሺሕ እስከ 1 ሚሊዮን ብር እጅ መንሻ ክፍያ እንደሚጠየቅ ዋዜማ ካነጋገረቻቸው የተለያዩ ምንጮች ሰምታለች።
በተለይም በከተማይቱ፣ ትልቅ ሀብት የሚያንቀሳቅሱና ከፍተኛ የገቢ ምንጭ ያላቸው ናቸው በሚባሉ አድባራትና ገዳማት አሥተዳዳሪ፣ ጸሐፊ፣ ሂሳብ ሹም ሆኖ ለመቀጠር ከ 3 መቶ ሺሕ እስከ 1 ሚሊዮን ብር እጅ መንሻ (ጉቦ) እንዲከፍሉ እንደሚጠየቁ ነግረውናል።
ቤተክርስቲያኒቱ ችግሩን ለመቅረፍ ውይይት መጀመሩን ለዋዜማ ተናግራለች።
በአንገት ቆራጭ ፋኖ በተገደለው የግብረ ሰናይ ድርጅት ሰራተኛ OCHA ያወጣው መግለጫ ነው አማራ ክልል በአሁን ስዓት የሰው ቄራ ሆኗል

reliefweb.int/report/ethiopi
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለፍቶ ሰርቶ ማደርን ጥላቻ መተታ መተት እየቀበሩ እስከመቼ ?
ዜና: በሚቀጥሉት 20 ቀናት በሚኖረው ከባድ ዝናብ የተነሳ ቅጽበታዊ #ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት አደጋ ሊያጋጥም ይችላል - ሚቲዎሮሎጂ

በሚቀጥሉት 20 ቀናት በሚጥለው ከባድ ዝናብ የተነሳ ቅጽበታዊ ጎርፍ፣ የመሬት መንሸራተት እና የወንዞች ሙላት ሊያጋጥም ይችላል ሲል #የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስጠነቀቀ።

በሚቀጥሉት 10 ቀናት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት በዓባይ፣ ተከዜ፣ ባሮአኮቦ፣ ኦሞ፣ ጊቤ፣ አዋሽ፣ አፋር ደናክል፣ የላይኛውና የመካከለኛው ስምጥ ሸለቆ፣ የላይኛው የገናሌ ዳዋና ዋቤ ሸበሌ ተፋሰሶች መካከለኛና በጣም ከፍተኛ እርጥበት እንደሚኖራቸው ጠቁሟል።

ተዳፋታማ በሆኑ አካባቢዎች የመሬት መንሸራተትና መሰንጠቅ፣ እንዲሁም የሰብል በጎርፍ የመጠረግ ሁኔታዎች እንዳይኖር መጠንቀቅ ያስፈልጋል ሲል ኢንስቲትዩቱ አሳስቧል።

እርጥበት በሚበዛባቸው አካባቢዎችም የሰብል በሽታ እንዳይከሰት ቅድመ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባም ጠቁሟል።

በተጨማሪም በሚቀጥሉት 8 ቀናት በምዕራብ፣ ሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜን፣ በሰሜን ምስራቅ እና በመካከለኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች አልፎ አልፎ በአንዳንድ ቦታዎች ላይ ቅጽበታዊ ጎርፍ የሚያስከትል ከባድ ዝናብ እንደሚኖር ኢንስቲትዩቱ በመግለጫው አካቷል።

አልፎ አልፎ ከሚፈጠረው ጠንካራ የሆነ የደመና ክምችት ምክንያት በአንዳንድ ቦታዎች ላይ በረዶና ነጎድጓድ የቀላቀለ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ይከሰታል ያለው መግለጫው አስፈላጊው የቅድመ ጥንቃቄ ስራ እንዲከናወን አሳስቧል።

አያይዞም ወደ ግድቦች የሚገባው ውሃ ከፍተኛ በመሆኑ የተነሳ አሁናዊ የውሃ ከፍታቸው አስጊ በሆነባቸው እንደ ፊንጫ፣ ጣና በለስ፣ ከሰምና ርብ የመሳሰሉት የኃይል ማመንጫ እና የመስኖ ግድቦች ላይም የቅርብ ክትትል ማድረግ እንደሚያስፈልግ ኢንስቲትዩቱ የላከለትን መግለጫ ዋቢ በማድረግ ኢፕድ ዘግቧል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንዳንዴ እውነትን ይዘን ስንናገር መስማት የማይፈልጉ ስላም ይምጣ አንድ ሆናቹ ስሩ ይሄ መንግሥት ከጥፋት ተመልሶ ወደ ሥራ ገብቷል ጦርነት ቆሞ በአንድነት ልማት ላይ ሁሉም ቢሳተፍ ከፍተኛ ለውጥ ይመጣል ስንል በደም ሆዳቸውን መሙላት የለመዱና እርቃን ቪዲዮና ፎቶ ጫካ ላሉት የሚልኩ ሲንጫጩ አይተናል ለማንኛውም. ምስክርነቱን ከጠላት ስሙት።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አየር ሃይል የመጀመርያ የሆነውን Y-20 military Aircraft ዛሬ አስገብቷል
ዜና፡ በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን በተፈጸመ ጥቃት15 ሰዎች ተገደሉ
መጨረሻ የተሻሻለው: August 15, 2024 1 ደቂቃ ንባብ
በሻምቡ ከተማ መጠላያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮች ፤ ፎቶ _ አዲስ ስታንዳርድ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 9/ 2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤ ዶንጎሮ ወረዳ ባሳለፍነው ሳምንት በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ 15 ሰዎች መገደላቸውን የስፍራው ነዋሪዎች ገለጹ።

አቤ ዶንጎሮ ወረዳ ነዋሪ አብደታ ተስፋዬ ጥቃቱ ረቡዕ ነሃሴ 1 ቀን ከጠዋቱ 2፡30 ገደማ ወደ ገበያ እየሄዱ ባሉ ሰዎች ላይ ሚርጋ በሚባል አካባቢ መፈጸሙን ለአዲስ ስታንዳርድ ገልጿል።

“የፋኖ አባላት” መሆናቸው የተገለፀው ጥቃት አድራሾቹ አምስት ሰዎችን ገድለው ሌሎች ሁለት ሰዎችንም አቁስለዋል ሲል ነዋሪው ገልጿል። አክሎም ነጋዴዎቹ የተኩስ ልውውጡ እንደተነሳ ወዲያውኑ ከስፍራው ሸሽተዋል ብሏል።

በጥቃቱ ህይወታቸው ካለፈ ሰዎች መካክለ ሁለቱ ሃዊ ከበደ እና ውርቂኔ በየነ የተባሉ ሴቶች መሆናቸውን አብደታ ገልጿል።

በተመሳሳይ ቀን በቸሩ ቀበሌ “የፋኖ አባላት እና የኦሮሚያ ፖሊስ የደንብ ልብስ የሚመስል የለበሱ ግለሰቦች” በፈጸሙት ጥቃት 8 ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪው አክሎ ተናግሯል።

የአቤ ዶንጎሮ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ከተማ ዋቁማ፤ በቸሩ ቀበሌ ለተገደሉት 8 ሰዎች “ድንበር ተሻግረው የመጡ ጽንፈኛ የፋኖ አባላት” ያሏቸውን አካላት ተጠያቂ አድርገዋል።

በጥቃቱ ሶስት ንጹሃን ሰዎችም መቁሰላቸውንና ወዲያው ወደ አቤ ደንጎሮ ሆስፒታል ለህክምና መወሰዳቸውን አስተዳዳሪው ለአዲስ ስታንዳርድ ገልጸዋል።

“በቸሩ በተፈጸመው ጥቃት የመንግስት ሠራተኞ እንዲሁም ንጹሃን ሰዎች መሞታቸውን” አስረድተዋል።

የፋኖ ታጣቂዎቹ በምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ ወረዳ በኩል ወደ አቤ ዶንጎሮ ቀበሌ ዘልቀው እንደሚገቡ ነዋሪዎች ተናግረዋል።

“ጥቃቱን ተከትሎ ሰዎች ከአካባቢው እየሸሹ በአቤ ዶንጎሮ ወረዳ ውስጥ መጠለያ እየፈለጉ ነው። እነዚህ ተፈናቃዮች ለሰብዓዊ ቀውስ ተጋልጠዋል፤ ከአቤ ዶንጎሮ ከተማ እና ገራሮ ቀበሌ ድጋፍ እየተደረገላቸው ነው ” ብለዋል አቶ ከተማ።

በሆሮ ወረዳ ሃሮ ሾቴ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት አህመድ አሊ፤ “የፋኖ ታጣቂዎች” ነሃሴ 3 ቀን በቀበሌው ጥቃት መፈጸማቸውን ገልጸው ሁለት ሰዎች ተገድለዋል ብለዋል። በርካታ ሰዎች እስካሁን የደረሱበት አለመታወቁንም ገልጸዋል።

ነሐሴ 2 ቀን በሃናፋሬ ዳርጌ ቀበሌ ካታ በሚባል ቦታም “የፋኖ ታጣቂ ቡድን ወደ ሻምቡ ከተማ በሚወስደው መንግድ ሁለት አውቶቡሶች ላይ ጥቃት በመሰንዘር ተንቀሳቃሽ ስልኮችን፣ አልባሳትንና ገንዘብ ዘርፏል፤ ነገር ግን ምንም ዓይነት አካላዊ ጉዳት አላደረሱም” ሲሉ አህመድ ተናግረዋል።

በአዲስ ስታንዳርድ በቅርቡ በምዕራብ ኦሮሚያ በተለይም በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን በመንግስት ኃይሎች፣ በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊን እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል በመካሄድ ላይ ባለው የትጥቅ ግጭት ምክንያት የፀጥታ ስጋት እየተባባሰ መምጣቱን ዘግቧል።
ምዕራብ አርማጮ ሴቲቱ ሁመራ ስድስት የሀገር ሽማግሌዎች በፋኖ ታግተዋል።
ከታገቱ ሳምንት ያለፈ ሲሆን ከእገታ ለማስለቀቅ ለእያንዳንዱ የሀገር ሽማግሌ አንድ አንድ ሚሊዮን ብር ጠይቀዋል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ እከክ የሆነ ድርጅት ለ 50 አመት ሙሉ የጦርነት ነጋሪት ኢትዮጵያን ካልዘረፈና ካላደማ ህይወቱ መቀጠል የማይችል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ፓርቲ ጊዜያዊ የምዝገባ ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ።

ቦርዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ ቁጥር 1162/2011 ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለፖርቲው ጊዜያዊ ፍቃድ መስጠቱን አስታውቋል።

ይህ ጊዜያዊ የምዝገባ ፈቃድ የሚያገለግለው የፖለቲካ ፓርቲውን ለማስመዝገብ የሚያስፈልጉ ተግባራትን ለማከናወን ብቻ ሲሆን የሚያገለግለውም ለሦስት ወራት ብቻ መሆኑንም አስረድቷል።
የ15 አመቷ የ10ኛ ክፍል ተማሪ ትውልደ ኢትዮጵያዊ

ሄመን በቀለ ይባላል

ምናልባት የቆዳ ካንሰርን ይከላከላል ተብሎ የሚታሰበውን የሳሙና አይነት በምርምር በማኘቷ ታይም የተባለው ታዋቂው መጽሄት ዛሬ የአመቱ ታዳጊ ብሎ ሰይሞታል!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ትክክል ብለሻል ነገር ግን አሁንም የበታች አመራሮች የወረዳ እና የክፍለከታማ ስዎች ህዝቡን ሲኦል ውስጥ ከተውታል ጉቦው ተጧጡፋል እነዚህ ግለሰቦች እያጣሩ የማያዳግም እርምጃ በፍጥነት ሊወሰድ ይገባል።
2024/08/16 00:56:48
Back to Top
HTML Embed Code: