Telegram Group Search
Caancoo irratti waggaa tokko keessatti maatii tokko keessaa si'a sadii
Oromoo ukkamsee qarshii saamaa warra jiran maqaa fii Bilbila ittiin fayyadamaa jiran ammaan itti deebi'a .
በጎፋ ከ300 በላይ የሚሆኑ ወገኖቻችን በናዳው ምክንያት የጠፉ ሲሆን እስከአሁን የ219 ሰዎች አስከሬን ተገኝቷል: ፍለጋውና ቁፋሮው በሰው ጉልበት ብቻ በመሆኑ ተጎጂዎችን በህይወት የማትረፉን አድል ጠባብ አድርጎታል😢
---------- አራቱ ተረሽነዋል--------

በትናንትናው እለት በፋኖ እየተገረፉ በእምብርክክ እንዲሄዱ የተደረጉት ሰዎች ማንነት ይህን ይመስላል።

በሰሜን ጎጃም አስተዳደር ዞን በአንድ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረሰናይ ድርጅት አመካይነት በጎጂ ልማድ ድርጊት እና የወባ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል ከማህበረሰቡ ተመልምለው ባህርዳር ላይ ስልጠና በመውሰድ ወደ ደቡብ ሜጫ ልዩ ስሙ ጋርጨጭ የተመለሱ የአከባቢው ነዋሪዎች ሲሆኑ
ቁጥራቸው 17 ናቸው።

ከነዚህ ከየ ቤታቸው ተለቅመው በእንብርክክ ሲያስኬዷቸው ከነበሩት መካከልም አራቱ በህዝብ ፊት የተረሸኑ ሲሆን ስማቸው..

1ኛ, የወረዳው ቤተክህነት ስራ አስኪያጅ የነበሩት መሪጌታ ግሩም
2ኛ, የአገር ሽማግሌ የነበሩት አቶ አዘነ አድማሱ
3ኛ ,የአገር ሽማግሌ የነበሩት አቶ አስማማው አቤ
4ኛ, የከተማው የጤና ኤክስቴንሽን ባለሞያ የነበሩት ወይዘሮ የኔአየው ዳኘው ሲሆኑ የተቀሩት 13 ሰዎች አሁንም በታጣቂዎቹ ቁጥጥር ስር ይገኛሉ።
ይህንን ግፍ የተፈጸመበት ጋርጨጭ መንደር የዘመነ ካሴ የትውልድ መንደር ሲሆን እራሱን "የኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ አለማየሁ ከቤ ሻለቃ" በማለት የሚጠራ የፋኖ ሀይል ነው።
Sponsored 👇
DMC real estate
🤗 ታላቅ የምስራች ከDmc real estate

በ 25% ብቻ ሞል Standard የሆኑ የንግድ ሱቆችን ከ 24 ካሬ - 900 ካሬ በተለያየ የካሬ አማራጭ ለሽያጭ አቅርበናል ይፍጠኑ።

ለ investment አመች በሆነው በለቡ መብራት
👉ለ cafe
👉ለ ንግድ ሱቆች
👉 ለ ብሮ የምሆኑ ሱቆችን በተለያዩ የካሬ አማራጮች አቅርበናል

እንድሁም እጅግ ውብ እና ቅንጡ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን በ10% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ

👉የልጆች መጫወቻ
👉የመዋኛ ገንዳ
👉ጂም እና ስፓ
👉የኤሌክትሪክ መኪና charge ቦታ
ሁለት አመት ባነሰ ጊዜ የቤት ባለቤት ሊያደርግዎ ተዘጋጅቷል፡፡

👉ለጥቂት ቤቶች ብቻ ከ8%-25% ቅናሽ አድርገናል

ታድያ ምን ይጠብቃሉ …አሁኑኑ ወደ DMC realestate ይደውሉና የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ!

…….ያስተውሉ ቀድሞ የመጣ ቀድሞ ይስተናገዳል እንዲሉ ዛሬ ነገ ሳይሉ አሁንኑኑ 0937136868 በመደወል ይመዝገቡ፡፡
"እቺም ቂጥ ሆና ፓንት አማራት" ይላሉ።
ኤርትራም ሀገር ሆና ማስፈራራት ጀመረች። የኢትዮጵያ መንግስት ልምጥምጥ ካልሆነ ይህን ባለችበት ቀን ጀምሮ የአየር ትራንስፖርት ብቻ ሳይሆን በኤርትራውያን ላይ እገዳ ሊጥል ይገባል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህንን ንግግር የሚያደርገው ከቀናት በፊት እጁን የሰጠው (እራሱን የሸዋ ፋኖ በማለት የሚጠራው)ን ጦር ሲመራ የነበረው የአሰግድ መኮንን ምክትል አዛዥ ሲሆን አሰግድ እጅ ከሰጠ ቦሀላ በቦታው ተተክቷል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዚህን ሰው አቋም ያለው በሚሊየን የሚቆጠሩ ናቸው። በዚህ አመለካከት የተቀኛቹ ፣ የምትደግፉ ወገኖች ስህተቱን አምናቹ ወደ ሰውኛ ህሊና ካልተመለሳቹ ከማንም በላይ የምትጎዱት እራሳችሁን ነው‼️
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ...
- 16 የቤተሰብ አባላቱን ያጣ አባት
- አምስት የባለቤታቸው ቤተሰብ አባላትን የቀበሩ
- 8 ልጆቿን ያጣች እናት
-ሙሉ ቤተሰቦቹ አልቀውበት ብቻውን የቀረ ህፃን የሚገኙበት ሲሆን አሁን ድረስ ከ 40 በላይ ሰዎች አስክሬናቸው በጭቃ ተይዞ መውጣት እንዳልተቻለ እየተነገረ ይገኛል።

ወገኖቻችንን ለመርዳት ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን አደጋ መከላከልና ዝግጁነት ጋር በመተባበር ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ማሰባሰቢያ በአጭር የመልዕክት ቁጥር በማዘጋጀቱ ወደ 8091 በመላክ ለወገኖቻችን የአቅማችን እንረባረብ🙏
Teera Loome የተባለ ወንድማችን ጎፋ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ላይ ህይወት ለማትረፍ ከሳውላ ወደ ስፍራው ከደረሱት አንዱ ሲሆን በቦታው የገጠመውን እንዲህ በማለት ገልጾታል...

"በህይወቴ እንደ ዛሬዋ እለት አይነት ስሜት ተሰምቶኝ አያውቅም። ወገንህ መራር ሀዘን ውስጥ ህኖ ያንተን እርዳታ ሲጠይቅ ምንም ማድረግ ሳትችል ስትቀር።
አስከሬን ፍለጋ ቦታ ላይ ሆነን በግምት 13 አመት የምትሆን ልጅ ጭቃ በጭቃ ሆና በእጇ ዶማ ይዛ እያለቀሰች ወደ እኔ መጣችና " ወንድሜ እዚች ጋር ትንሽ ቆፍረህ ብታግዘኝኮ የእናቴ አስከሬን ይገኛልኮ አግዘኝ " አለችኝ ። ብዙዎች ሞከሩ በቃ አልቻልንም። እናቷም አልተገኘችም !
መሸ ። እሷ እና መሰሎች ብዙዎች እያለቀሱ እኛም ደክሞን ርቦን ወደ ሳውላ መጣን። መተኛት ግን አቃተኝ"
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Today in 🇵🇭 Philippines
ዘመድኩን ጠረቄው
"…ዛሬ ከሰዓት በኋላ በአዲስ አበባ ሰማይ ላይ ወደ ጎጃም አቅጣጫ ሲያጓራ የዋለው ሱ -27 የሚባለው የውጊያ አውሮጵላን ነው" ይለናል። (በድሮን ነው ምስል አንስተው የላኩህል?)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ላንቃው ላይ ሌላ ምላስ አለው እንዴ?
2024/07/25 05:10:20
Back to Top
HTML Embed Code: