ሰዎቻችን በምሽቱ ፕሮግራም ደምቀዋል.........
የሲዳማ ቡና አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾሜ ፣ የክለቡ ስራ አስኪያጅ ኤሪሚያስ ተስፋዬ ፣ የክለቡ የደጋፊዎች ማህበር ጸሃፊ ደጀኔ ማርቆስ ፣ የሲዳማ ክልል ስፖርት ኮሚሺን ፍሬዉ አሬራ እና የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ሀላፊ ጃጎ አገኘሁ በፕሮግራሙ የታደሙ ሲሆን ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዉ ይገዙ ቦጋለ የሁለት ሚልዮን ብር ተሸላሚ ሆኗል ፤ ሲዳማ ቡና እንዲሁ ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቁን ተከትሎ ከሊግ ኮሚቴዉ የገንዘብ ድጋፍን በደረጃ አጊኝቷል።
አሰልጣኙ እስካሁን ባለዉ መረጃ ከክለቡ ጋር እንደሚቆዩ ሲጠበቅ በቀጣይነት ወደ ክለቡ የሚመጡ ተጫዋቾችን ዝዉዉር የማደርሳችሁ ይሆናል።
@sidamacoffe

tg-me.com/sidamacoffe/1385
Create:
Last Update:

BY ሲዳማ ቡና Sidama Coffe©
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/nibIFE7a8crtCqbeQQuLeCGuI21EH2dlloTeWP1NzIWcccnkVo-LttNEascyOF3kN8NgFqDfC8c21jBw-7lFRR36q3PYrSfe1nyJ61yVjkiIyZOvVBdTOwyYG_sQmN6hg9YHjD-n4ebxGr-PFshsR0NsU7lPMweoTOMKLwwhnmqPEIhzjqMIbcEcmoUeN9i-PubUO4V6LXohEvnnwNzsC4sBR-aJILxZ0_KbuLRsCV4nv0OCRrSHMSXPK7y0oabefT9O-0jSlHI_HmtF4t3icdE3zmk5NoKt-o7qpNM9u0YHgE-oFLZE6ReDBPlsDAAcMIx99P7qqXKIWWCnHqps7g.jpg)
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/QEMv0g-XBmXNXsfXPg4EMB1YbWw76DjeTO8o76fhmIOOBeaq75IEjloIWT3gRRvepCOWsCuaExa-PCzbsSTwW4fJMu-SEiUzm_5EHCBthhCNU_lWzsTBsInV3oXjpPGB___uY7gazDY1gkLTxU88he0aCD_apHPqaaIW7NnKOzbC5wq3OOXaY-zoSJW5EdwppsXJ2QFH8qHz79e4tE-uIwuxg-W1KMV3iEmqAxaxbtOAi6LQuEevYNbqxYa0Gy0x7Y4lhoKGIBA2r6Yu_xkYv4Yy62eQCXsNpGEzEXl3mT69-HOT9g1_333EsPIL_z0R8DlhFAZC18idKRDAlcTYmg.jpg)
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/Zqv3XKj5DpT3snxCz6I33lKYfyCuMD6KsDumzJdUMBmvicXJjbcQMwNNcJ0ajaXUMZidnTX3ITXbnNaKtT2jAGo2yE6eiyCY2iU4cgJiU3LPXffBjrWioM_HZZSXgMl-uwL6B_5uXxSCIFLlaNYHwOi-uuDDXJZRPi9vhJvGe_EUu8cf6VDEh9fmViTfJJ6pTPbQBoG8cpOf6xdT4PJejlHcNLkasvwVl1QBaAp24wXgcd9PkO6pOFA3T9s8C0dEHrKwZxwnjFWfgmZ_8vg1pfzDmHUlOFeRk9c8_lLDC3ZwwcMZG-9NNTyTMKQvlDYZ8zeMZjy_TplLCdbWD9mQog.jpg)
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/BfD8FRIYAs_bK6vI39JsiarK6qsRBNuqp-pAuXOm6aIK6wYaT0w92Qph4HzXRC3BFMByNxIzo8Gw63FwRO8CtayXZx7xtkCkfCCA797F7q5u2xeo7D7ZP9mPaooLocIY3HSQ8-uD2meClAeAuTpA25RyRSuUBzHpqcbAVsaHP4J7JOhfkkgu0ajruSVHhtQxel-9Koxblfc2sz9To3NafryjazHUG2oPwstqiTygCN7t76Ui39hQLMFlCHJuOAklIRNxTetr6RP2XuvK_1NkimJqxAT6uBJw_i0enOFoPv9cutwBII6C8junQ0fPTgqtdvdg5c_6a3vr8ZNJ51ncmA.jpg)
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/Monp_Prx-4Tyy776hgH41m5S--5Ig8XZUz7GHvixJ1BT8_xWo9_i_FH3AC40UVh3tRbB1OBSSClKqNMiBT6Knl6Muix3CHyuVTWH7jrhg9lPEuMSfly1qrhBdH9LeSL8hwrd53CrhwDWcxK4oLRf-ToeP-YzhvcbJD3fGShGzT7LfnvZHMFoxK1Rjt7C2V97p7TCWpRId_SpPq1Mt_tBi9F5kMnEFHVZXLeV7uuHbVvwPrZfxia6mtjbzO6dTlJK2QSFcLtZJouFP_LGOmrlV63d2UmuUmYf5V2znk-VtETGHhfgVNe3wgsEhv4Dq4jKrFPGhajR7CPiJ0ASIyK0UA.jpg)
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/tM_tKj8SLtChK6qAr5lrgX0dnqR3_y1SvdAUrtQb_KCO4Y4Zs2Z0YMRbvJNZp6lUoNEN-YyoDdWaS6BU_5SSBHMEhPn9PAO7ldc1dVQqOhEPnaAcmb6gy1c4AzChMPoGM2oxxXd0ws6_85QxT2o8xiSiAEwuhLhx3x7j2SAI0LafcoMWVD3L3By4xju0RBPCzn-6hqK5RbQ2sgy1NymDUp__EIhxYB27mENC3jWRDH_KLpzPtaL-woiVUdMF4RXiq2IiwPRjNT5CKg1E61oM9LvMc7J7B6PJWma7HHn1dhC8xObY1mQ2EaU7j91-tvS-tPomwe-oRSNFAYHFMIonfg.jpg)
Share with your friend now:
tg-me.com/sidamacoffe/1385