Telegram Group Search
JILBAB  dress👗
size🔻free
price💵 4100 ብር
💥pre order/ቅድመ ትዕዛዝ💥
contact👉 @SMU_RAHA
@SMU_RAHA

https://www.tg-me.com/RAMAKfashion
https://www.tg-me.com/RAMAKfashion
🌻ራሀቱል ቀልብ CHANNALE 🌻
Photo
ገብተዋል ሀባይብ ምትፈልጉ አናግሩኝ
Forwarded from Ramak_FASHION
ምርጥ የቱርክ አበያ 👗
ከውስጥ ቀሚስ ከላይ ተደራቢ አለው
size🔻free
price💵 3650 ብር
Price dhbai 95
💥pre order/ቅድመ ትዕዛዝ💥
contact👉 @SMU_RAHA
@SMU_RAHA

https://www.tg-me.com/RAMAKfashion
https://www.tg-me.com/RAMAKfashion
በህይወቴ ውስጥ ስኬታማ ለመሆን እነዚህ ገሮች ያስፈልጉኛል . እናንተስ?

1 -ከአላህ በታች በራሴ መተማመን;
2- የማስበውን ተግባራዊ ማድረግ
3 -በየቀኑ አዲስ ተስፋየን መሰነቅ,
4- ራሴን ከማንም ጋር አለማወዳደር ።
5- ከተስፋ ቢሶች መራቅ!


#ሰሉ ዓላ ረሱሊላህ
---------------------------------- መልካም ቀን //
ትናንት ምንም ይሁን ዛሬ አዲስ ጅምር ነው። ዛሬ እምወዳቸውን የመረጥኩዋቸውን ነገሮቼን ለማሳካት የምጓጓበት ቀን ነው ። ከጌታየ የተሰጠኝን ውድ ስጦታ ዛሬየን ተቀብየ በመጠቀም እስካሁን ድረስ ካሳለፍኩት የበለጠ እና የተሻለ የእኔ ምርጥ ቀን ለማድረግ ዝግጁ ነኝ። ቀኔን ምርጥ የሚያደርጉልኝ መልካም እሳቤዎቼን እመርጣለሁ።
ዋናው እና ትልቁ እሳቤ ……አላህን ማላቅም ማጥራት ማመስገንም ይሆናል… ብቻ በንጋት ራስን መምከር ደግ ነው ብየ ራሴን መከርኩት ።

ለራሳችሁ መልካሙን ነገር አትንፈጉ ጥሩ ጥሩ ንገሩት ስጡት ገንቡት የባዶነት ስሜቱ ይጥፋ ተስፋችሁም ይለምልም የተሰጣችሁን ብርሀንም እዩበት… ……ሰባህል ኸይር

🌻🌻🌻 ራሀቱል ቀልብ ትወዳችሁዋለች
ድሮ ድሮ አንድን ነገር ለመጀመር አስብና ብዙ ዝግጅት ካደረኩኝ በኋላ ልክ ወደ ተግባር ለመግባት ሳስብ ያስጠላኝና ሁሉን ነገር እተወዋለሁ፡፡ ከዚያም ትንሽ ከከራረምኩኝ በኋላ እንደገና ሌላ ነገር ለመጀመር ማሰብ እጀምራለሁ” . . . አንዱንም ሳልሰራው ቀን አልፎ አመታት አልፈው ነበር ዛሬ ዛሬ ደግሞ ያሰብኩትን ሳላደርግ ሌላ ነገር ማሰብ አልችል ብያለሁ እዚህ ለመድረስ ብዙ ይደከማል
አልፎ አልፎ አሁንም የድካም ስሜት ሊሰማኝ ይፈልጋል ግን በሚያበረታኝ ሀይል ተማምኝ ሁሌም አዲስ ተስፋና ሀይል
አዲስ ሀሳብና ተግባር ከግብ አደርሳለሁ ።

ስሜቱ እናንተም ጋር ካለ ግር አይበላችሁ
አምርራችሁ በመወሰን
ለፈለጋችሁት ነገር ታምናችሁ
ድከሙ ውጤቱ ያማረ ነው ።ልክ እንደንጋቱ ።።

#መልካም ቀን #እወዳችሁዋለሁ #እህቶቼ
ከሌሊት ቅዥትሽ ከቀን መንከራተትሽ ከረጅሙ የህይወት ጉዞሸ አንዴ ቆም በይና ዙሬያሸን አሰስ አርጊ ።
ታቻምናን ከአምና አምናን ከዘንድሮ አስተያየው ሁሉም ነገር ተቀያያሪና እንዳልነበረ ሆኖ ታገኝዋለሽ
አምና ልሙትልሽ ሲልሽ የነበረው ዛሬ ከነመፈጠርሸ እረስቶሻል ከሀሳቡ እንደ በጋ ጉም በነሽ ጠፍተሻል
ስለዚህ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ሰውም ተቀያያሪ ነው ፡፡
ሰው ሰው መሆንን ትቶ ጊዜ መምሰል ከጀመረ ቆይትዋል፡፡
ሰው ጊዜን ሲመስል ጊዜ ግን ሰውን መሆን አይችልም
ምክንያቱም ተፈጥሮ እንደሰው ተቀያያሪ አደለም ፡፡

እስኪ ራስሽን አየት አርገሽ ቀየር ማለት
ወደምትፈልጊው መንገድ
ለመቀየር ሞክሪ #መልካም ቀን ይሁንላችሁ ውድ እህቶቼ 🙏
ልቤን ነካኝና ላካፍላችሁ ወደድኩ

‍ እዲህ ነበሩ የኛ ነብይ ፣የኛ ረሱል ﷺ

ረሱል ﷺ ወደ መስጂድ ለመሄድ የሚጠቀሙት መንገድ ጠብቃ
"ቆሻሻ" የምትወረውርባቸው አንዲት አዛውንት ነበረች። ነብያችንﷺ በየቀኑ ወደመስጂድ ሲመላለሱ እየጠበቀች "ቆሻሻውን "ትደፍባቸዋለች ነብያችንም ﷺ ችለውት በዝምታ ምንም አይነት መቆጣትን ሳያሳዩ ያልፍሉ። ይህ የተለመደ ክስተት ሆኗል። አንድ ቀን የአሏህ መላዕክተኛ ﷺ በመንገዱ ሲያልፍ እንደ ወትሮው ቆሻሻ የምትደፍባቸው ሴት የለችም። ነብያችንﷺ በቦታው ላይ ቆመው ስለ ጤንነቷ ጎረቤቷን ጠየቁ።

የሴትዬዋ ጎረቤትም አዛውንትዋ ታማ አልጋ ላይ እንደተኛች ነገሯቸው። የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ ወደ አዛውቷ ቤት መግባት እንደሚችሉ በትህትና በመጠየቅ ሲፈቀድላቸው ገቡ።

ሴትዪዋ ነብዩ ሙሐመድ ﷺ ን ስትመለከት ለበቀል እንደመጡ በማሰብ አቅሜ ሲደክም በሽታ አልጋ ላይ ሲያስተኛኝ ልትበቀለኝ መጣህ?

አለቻቸው።"እርሳቸውም" የመጡት ለበቀል ሳይሆን መታመሟን በመስማታቸው አዝነው ሊጠይቋትና የምትፈልገው ነገር ካለ ሊያሟሉ ፍቃደኛ መሆናቸውን ገለጹላት።

አዛውቷም ከመገረሟ የተነሳ መናገር አቃታት። በአትኩሮት ትመለከታቸው ጀመር "ከዚያም እንዲህ አለች አንተ " እውነተኛ "የአሏህ መልዕክተኛ" መሆንህን እና አሏህም ጌታህ መሆኑን እመሰክራለሁ በማለት እስልምናን ተቀበለች። ሱበሃን አሏህ!!

እንዲህ ነበሩ ነብያችን ﷺ እጅግ በጣም አዛኝ ተፈቃሪ ፦አዛውቱ ህጻን ሳይሉ ሁሉንም በቸርነት የሚያስተናግዱ ምርጥ ነብይ!!!!ﷺ ﷺﷺﷺﷺﷺ

በቀን በቀን 1የረሱል ...🌹 ﷺሀዲስ መስማት ከፈለጉ ቴሌግራም ጉሩፓችን ይቀላቀላሉ
https://www.tg-me.com/+W3eSM3pq7E5mNDc0
━┅┉┈ሱብሀን አላህ┈┉┅━
አንተ ረሱልን ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም የተሳደብከው ሰው እንዲህ በሰደብካቸው ግዜ እሳቸው በሀያት ቢኖሩና

በስድብህ ንዴት የአለም ሙስሊም ህዝብ በሙሉ አንተን ሊገድል ቢመጣ

እሳቸው ግን ከኋላቸው ሸሽገው እንዳትገደል ይከላከሉልህ ነበር እሳቸው እንዲ ናቸው አንተ ሰደብካቸው።

ፊዳ ልሁንልሎ ያሀቢበላህ❤️❤️❤️
"ትዳር በሚስት ውበት ወይም በባል ገንዘብ
ብቻ አይገነባም."

ትዳር በመካከላቸው ባለው መከባበር የተገነባ ነው ።

ዓመታት እያለፉ ሲሄዱ የሴቶችም ውበት ይጠፋል
የወንዶችም ጥንካሬ ይዳከማል

በጥንዶቹ መሀከል ከመዋደድ እና ከእዝነት በስተቀር
የሚቀር ነገር የለም።

አንዲት ሴት ከባልዋ ጋር አማን ደህንነት ታገኛለች
ወንዱም ከሚስቱ ጋር እረፍት ብርታት እና ደህንነት
ይሰማዋል

ጥምረት ከምታከብሩት ጋር… …………¶ 🫀🌸
1)    አል-ፋቲሐህ
┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈

1:1 - በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡

1:2 - ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፤

1:3 - እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ

1:4 - የፍርዱ ቀን ባለቤት ለኾነው፡፡

1:5 - አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡

1:6 - ቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡

1:7 - የእነዚያን በነርሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (ምራን፤ በሉ)፡፡
2024/06/21 14:20:34
Back to Top
HTML Embed Code: