Notice: file_put_contents(): Write of 9140 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/tg-me/post.php on line 50
Tikvah-University | Telegram Webview: TikvahUniversity/7645 -
Telegram Group & Telegram Channel
#ተጨማሪ

የመውጫ ፈተናን ከወሰዱ አጠቃላይ ተማሪዎች ውስጥ 59.3 በመቶው ለመውደቃቸው “አንድ ብቸኛ ምክንያት” እንደሌለ የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ገልጸዋል።

ተማሪዎቹ የወደቁበትን ምክንያት ለማወቅ “ዝርዝር የውጤት ትንተና” በትምህርት ሚኒስቴር እንደሚሠራም ተናግረዋል።  

በግል እና በመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል ያለው የማለፍ ምጣኔ ከፍተኛ ልዩነት ያለው መሆኑ፤ "ቀድሞም የነበረውን መላምት የሳተ አለመሆኑን” ዶ/ር ሳሙኤል አክለዋል።

“በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ያለው አፈጻጸም ትኩረት ይፈልጋል” ሲሉም ተናግረዋል። 

ከ80 በመቶ በላይ ተማሪዎቻቸውን ያሳለፉ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መኖራቸውን በመጥቀስ “ችግሩ ሁሉንም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚመለከት አለመሆኑን” ዶ/ር ሳሙኤል ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።

ከግልም ይሁን ከመንግሥት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፤ አንድም ተማሪ ሳያሳልፍ የቀረ የትምህርት ተቋም አለመኖሩንም ጠቅሰዋል።

የትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተናን በየስድስት ወሩ እንደሚያዘጋ የተገለጸ ሲሆን የአሁኑን የመውጫ ፈተና ያላለፉ ተማሪዎች በጥር 2016 ዓ.ም በሚዘጋጀው ሌላ ፈተና መፈተን እንደሚችሉም ተገልጿል። #ኢትዮጵያ_ኢንሳይደር

@tikvahuniversity

tg-me.com/TikvahUniversity/7645
Create:
Last Update:

BY Tikvah-University

Share with your friend now:
tg-me.com/TikvahUniversity/7645

View MORE
Open in Telegram

Tikvah University Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

How Does Bitcoin Mining Work?

Bitcoin mining is the process of adding new transactions to the Bitcoin blockchain. It’s a tough job. People who choose to mine Bitcoin use a process called proof of work, deploying computers in a race to solve mathematical puzzles that verify transactions.To entice miners to keep racing to solve the puzzles and support the overall system, the Bitcoin code rewards miners with new Bitcoins. “This is how new coins are created” and new transactions are added to the blockchain, says Okoro.

Find Channels On Telegram?

Telegram is an aspiring new messaging app that’s taking the world by storm. The app is free, fast, and claims to be one of the safest messengers around. It allows people to connect easily, without any boundaries.You can use channels on Telegram, which are similar to Facebook pages. If you’re wondering how to find channels on Telegram, you’re in the right place. Keep reading and you’ll find out how. Also, you’ll learn more about channels, creating channels yourself, and the difference between private and public Telegram channels.

Tikvah University from cn

Telegram Tikvah-University
FROM USA