Telegram Group Search
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከአልኮል ነፃ የሆነ የአፍ መግሞጥሞጫ መጠቀምዎን ያረጋግጡ!
Make sure you are using alcohol free mouthwash!

📞 ይደውሉ እና ቀጠሮዎን ይያዙ +251938302962

@HakimEthio
Pelican General Trading is pleased to announce that our sales and service team have successfully completed training on SonoScape products. They are now certified to provide expert sales support and service for the full range of SonoScape medical devices.

Gratitude to Mr. Adonias and Mr. Geoffrey for their outstanding training and support

Contact us for GI Endoscopes, Ultrasounds, Digital X-ray, CT Scan and Full range of Operation Room Equipments

Contact: 0923958483
                 0941134447

https://www.tg-me.com/pelicanmedicalimport
Blue Health Ethiopia invites health professionals to join a virtual seminar on Transforming Healthcare Practice: Leveraging Digital Health Technologies for Enhanced Patient Care.

by Dr. Abel Mestie (MD)
- Chief Program Officer at Mobihealth International
- Founder at Digital Health Digest

NOTE: Anyone can join and participate the virtual seminar for FREE. And can get a 1.5 CEU CPD certificate for 100 birr only.

🖌 Topic:- Transforming Healthcare Practice: Leveraging Digital Health Technologies for Enhanced Patient Care

🏆 Trophy:- 1.5 CEU online CPD certificate (100 birr)

🗣 Speaker:- Dr. Abel Mestie (MD)

Duration:- 90 min

📆 Date:- Thursday June 27, 2024

🕑 Starting Time:- 7:00 PM (ከምሽቱ1:00 LT)

📝 Register here 👇👇
https://forms.gle/i3VA43BuvrZhbrxG8

Or
📞 Contact with :-
+251 972 387 787
+251 974 041 407

@HakimEthio
In the operating room of the Soviet Red Cross and Red Crescent hospital during an operation, Addis Ababa, 1986

📷 ታሪካችን

@HakimEthio
ሰላም ሐኪሞች እንዴት ናችሁ : አቤል ታመነ እባላለሁ መርከበኛ ነኝ:: የመርከበኝነት ትምህርቴን በምማርበት ግዜ ነበር Medical First Aidን እንደ አንድ ኮርስ የወሰድኩት::

የዛን ግዜ ሁለት ነገር አስተዋልኩ : first aid መስጠት የሚችል ሰው በቅርብ ባለመኖሩ የሚሞት ሰው እና የfirst aid እውቀት በሌለው ሰው ባለማወቅ በሚሰጥ ድጋፍ የሚከሰቱ complications::

እነዚን ችግሮች ለመቀነስ የmedical first aid course ለሁሉም ዜጋ መሰጠት አለበት ብዬ አምናለሁ:: ካልተቻለም ቢያንስ የሀይስኩል ትምህርት ላይ መካተት ይኖርበታል::

እናንተስ የሕክምና ባለሙያዎች በዚህ ጉዳይ ላይ ምን አይነት ሃሳብ አላችሁ, ምንስ ትመክራላችሁ?

Abel Tamene Eshete

@HakimEthio
አዎ የህክምና ተማሪ ነህ! ግን ታለንትህን እንዴት 'ሜዲካላይዝ' ማድረግ ያቅትሀል?

ይገባኛል እኮ!ህክምና ያስጨንቃል፣እንቅልፍ ይነሳል፣ ድባቴ ውስጥም ይጨምርሀል። ግን ለምን?

ግን ለምን ድባቴህን በመልካም ነገር መቀየር አቃተህ?! አዎ ጥፋቱ ያንተ ነው! ታለንትህን ሜዲካላይዝ ከማድረግ በጭስ መደበቅ የቀናህ...

ማንንም አትውቀስ ፣ አዎ እደግምልሀለው ጥፋቱ ያንተ ነው!

አዎ የህክምና ተማሪ ነህ!😡 ያውም ገራሚ ሰዓሊ! ኒተር አትላስን ትተካለህ ብለን ስንጠብቅህ በአናቶሚ መምህሮችህ ድብርት ውስጥ የገባህ... በጭንቀትህ ሰበብ በጭሱ ተደብቀህ ከእርሳስህ የራቅህ አሳዛኝ ፍጥረት! እኮ ለምን? ደሞስ ለማን?!

አዎ የህክምና ተማሪ ነህ!😡 ያውም የሚገርም ፀሀፊ!"The House, Grey's Anatomy, The Good Doctor"ን የሚያስንቅ ፊልም እና ድርሰት መፃፍ የሚያስችል እምቅ ችሎታ ያለህ! ግና ጥርስህ በሺሻ በልዞ "በሚስቴን ዳርኳት" ደራሲዎች የምታፌዝ ንቅል!

አወ የህክምና ተማሪ ነህ!😡 ያውም ጥሩ Graphic designer! መፅሀፍ ለማዘጋጀት ፣ አስተማሪ ባነሮችን ለመስራት፣ Social Media ለመምራት ቁልፍ የሆንክ ሰው ነገር ግን በድብርት ስም በመጠጥ ጠርሙስ ውስጥ ራስህን የዘፈቅህ ከንቱ! እነዛ ፈረንጅ ካልፃፈው የማይዎጥላቸው፣ አስተሳሰባቸው በነቀዘ ቅኝ ተገዥ መምህሮችህ ሰበብ Depressed ሆንኩ ብለህ ራስህን የከዳህ፣ ከሀዲ። እኔ ምልህ... ሲደብርህ ከጭሱ ዲዛይኑ መንፈስህን አያድሰውም ነበርን?!

አዎ የህክምና ተማሪ ነህ!😡 ያውም ጥሩ Video Editor! የጊዜው አውራ ታዲያ ለድብቴህ ከediting ጫቱን እንዴት መረጥክ...?!

አወ የህክምና ተማሪ ነህ!😡 የሚገርም አዝናኝ እና ቁምነገረኛ ገጣሚ! እውነት ይሄን ታለንትህን ከህክምናው ጋ አሰናስለህ ወደ ፊት ማምጣት አቅቶህ ነው በድብርት አለንጋ እየተገረፍክ ያለኸው?!

አዎ የህክምና ተማሪ ነህ!😡 ያውም ገራሚ Photographer እይታህ ከሌሎች የላቀ! ታዲያ ለምን?! ደሞስ ለማን?! እስኪ ኢትዮጵያ ውስጥ Medical photography ጋ ተሰርቶበት ከሆነ ንገረኝ?!

አዎ የህክምና ተማሪ ነህ ። ያውም ጥሩ Programmer !ሆስፒታሎቻችን ከጊዜው ጋ አልራመድ ብለው ፣ ህክምናውን የማይረዱ "software engineers" መፍትሄው ከብዷቸው አንተን ባለድርብ ችሎታ አይን አይን እያዩ እየጠበቁህ ያለ...!

ታዲያ ጥፋቱ የኔ አደለም ትለኛለህ?! ታለንትህን ሜዲካላይዝ ከማድረግ በጭስ መደበቅ የቀናህ...

እባክህ ተነስ!

ከዶ/ር ዳንኤል ፈንታነህ #Team_Debol

@debolteam

@HakimEthio
EMeWA's 5th General Assembly: Charting the Path Forward for Women's Health in Ethiopia

Event Details:
- Date: June 29, 2024
- Location: Inter Luxury Hotel, Addis Ababa, Ethiopia
- Theme: "Charting the Path Forward: Collaborative Efforts to Enhance Women's Health in Ethiopia"

The one-day event will feature:
Panel Discussions
Workshop sessions
Networking Opportunities
RSVP NOW! https://forms.gle/2QkbndPGJ7hpQULU9

Be a Part of EMeWA!
Be a member!
Registration Link :
https://forms.gle/zeR1YVSK6GegYNbL6
በእርግዝና ጊዜ ስለሚከሰተው ማቅለሽለሽና ማስታወክ ምን ያህል ያውቃሉ?

- በዶ/ር ዳዊት መስፍን ፤ የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት

⁃ ማቅለሽለሽና ማስታወክ ሁሉም እርጉዝ እናቶች እስከ 4 ወራቸው ድረስ የሚያጋጥማቸው የህመም አይነት ነው፡፡

⁃ አንዳንዶች ምንም ሳይኖራቸው አንዳንዶች ደግሞ ከ4 ወር በላይ ቆይቶ ሊያስቸግራቸው ይችላል

⁃ አንዳንድ እናቶች ላይ ጠንከር ብሎ የእለት ተእለት ስራቸውን እንዳያከናውኑና ሲብስ ደግሞ ሆስፒታል ገብተው መታከም እስኪኖርባቸው ድረስ ሊሆን ይችላል።

ማድረግ ያለብሽ ጥንቃቄዎች

⁃ ጠዎት ካልጋሽ ሳትነሺ ትንሽ ምግብ ተመገቢ

⁃ ምግብሽን ቁርስ ፣ ምሳ እና እራት ብለሽ ሳትከፉፍይ… በየ2-3 ሰዓት ልዩነት ትንሽ ተመገቢ (ሆድሽ ባዶ መሆን ወይም መጥገብ የለበትም)

⁃ ምግብሽን በችኮላ አትመገቢ። ተረጋግተሽ ጊዜ ወስደሽ ተመገቢ

⁃ ከተመገብሽ በውሀላ ንፁህ አየር ወዳለበት መሆንን አትርሺ

⁃ የመመገቢያ እና የመኖሪያ ቦታን ለዪ (ሽታ ሊያባብስብሽ ስለሚችል)

⁃ ትንሽ ትንሽ ፈሳሽ በየምግብ መሀሉ ውሰጂ

⁃ ቤትሽ በተቻለ መጠን ንፁህ እና ፍፁም ከሽታ ነፃ መሆኑን አትዘንጊ

⁃ ዶድራንት ፣ ሽቶ፣ እና ሽታ ያላቸውን ቅባቶች አስወግጂ

⁃ ቤትሽ ውስጥ ጫጫታን በተቻለ መጠን አስወግጂ

⁃ ባልሽ እና ቤተሰቦችሽ ከሌላው ጊዜ በተለየ ላንቺ ጤንነት ከፍተኛ አስተዋፅዎ ስለሚኖራቸው አቅርቦታቸውን ጨምሪ

አመጋገብሽ መሆን ያለበት

- በመጠኑ ትንሽ ምግብ
- ቀዝቀዝ ያለ
- ደረቅ ያለ እንደ ጥራጥሬ ፣ ደረቅ ዳቦ እና ኩኪስ የመሳሰሉ
- ብዙም ቅመም ያልበዛበት ፣
- የተጠበሰ እና ቅባት የበዛበት ምግብ አይመከርም
- ብዙም ጣፉጭ ያልሆነ
- ኮምጠጥ ያለ እና የሎሚ ጣዕም ያለው መጠጥ ማዘውተር
- የዝንጅብል ሻይ መጠጣት
- የዝንጅብል ቃና ያላቸው ከረሜላዎችን መጠቀም
- አልኮል ፣ ቡና እና ጠቆር ያለ ሻይ በፍፁም አይመከርም

ይህ ሁሉ አድርገሽ ካልተሻለሽ እና ኪሎ ከመጠን በላይ ከቀነስሽ ጊዜ ሳትሰጪ ሀኪምሽን አማክሪ።

ዶ/ር ዳዊት መስፍን ፤ የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት ስልክ: 0911138054

Join the following telegram channel for more https://www.tg-me.com/DrDawitMOBGYN

@HakimEthio
2024/06/26 02:46:00
Back to Top
HTML Embed Code: